top of page
IMG_9716_edited.jpg
ቀጣይ መርሃግብሮች
​ሥርዓተ ቅዳሴ

ክርስትና፣ ሥርዓተ ጋብቻና ፍትሐት

ከቅዳሴ በኋላ የወንጌል ትምህርት

"ስለዚህ እኔ ከአንተ ጋር ስለሆንኩ አትፍራ ፣ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ ፣ አበረታሃለሁ እረዳሃለሁም ፣ በጻድቁ ቀኝ እጄም አበረታሃለሁ።"

ኢሳ. 41፥10

እንኳን ደህና መጡ!

የደብረ ሚጣቅ ቅዱስ አማኑኤልና ቅድስት ኪዳነ ምህረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በተዋህዶ እምነት ዶግማ፣ ቀኖኖና ትውፊት መሠረት በሜሪላንድና አከባቢው ለሚገኙ ምዕመናን በሙሉ፤ የቤተ ክርስቲያንቱን መሠረታዊ ትምህርት በቅዱሳን መጽሕፍት ምንጭነት በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሰረት ምእመናንና ምእመናት በማስተመርና በተለያዩ አገልግሎት በማገልገል ላይ እንገኛለን።

82065.jpeg
Image by Brett Jordan
IMG_3325.JPG
ስለ ቤተክርስቲያናችን

የደብረ ሚጣቅ ቅዱስ አማኑኤልና ቅድስት ኪዳነ ምህረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እንደ ኢትዮጵያዊያን ዘመን አቆጣጠር በ1991 ዓ. ም. ተመሰረተ ነው። 

ሃይማኖታዊ ትምህርቶች

ሃይማኖታዊ እና ሥነ ምግባር ትምህርት ከመንፈሳዊ ሥነ መለኮት በተመረቁ መምህራን በተለያየ መርሃግብር ጊዜ ይሰጣሉ። 

ጸሎቶች

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ዋናው የቅዳሴ ጽሎት፣ የጋብቻ ሥነ ሥርዓትና የፍትሐት የጸሎት ዓይነቶች ሲሆኑ፤ የጽድቅ ሕይወት ጎዳና ለመከተል ጸሎት በጣም አስፈላጊ ነው። 

Temple Candles
የእኛን ፍቅር፣ ሰላምና እምነት
ለማስፋፋት ይርዱን
የአሁን አድራሻችን 

701 O701 Oglethorpe St. NW, Washington DC, 20011 

© 2023 በ HARMONY በኩራት በ Wix.com የተፈጠረ

bottom of page